፠ ለኦርቶዶክስ ጋብቻ መመሪያ ፠
የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች ወንድና ሴት በመንፈሳዊ እይታ እኩል እንደሆኑና ትዳር ማለት የመሥዋዕትነት ፍቅር እንደሆነ በግልጽ ያሳያሉ፡፡ ነገር ግን እንደተገለጸው በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ የዚህ ትምህርት አረዳድ በታሪካዊ፣ ማኅበራዊ፡ ባህላዊና ግላዊ ምክንያተቶች የተዛባ ሆኖ ቆቷል፡፡ እነዚህ በአጽንኦት የተሰጡ ሐዋርያዊ ትምህርቶች ይህንን የተዛባና የተሳሳተ አረዳድ ለማስተካከልና ሌሎች ማኅበራዊና ባህላዊ የሆኑ ጎጂ ጠባያትን ለማረም ሊረዱ ይችላሉ፡፡[1]
[1]
የቅዱስ
ዮሐንስ
አፈወርቅ
ትርጓሜዎች (ትምህርቶች)
ጸባይንና
የተሳሳቱ
አረዳዶችን
ለመቀየር
ያላቸውን
አቅም
ከ Gassin, “Eastern Orthodox Christianity,” 2015
ይመልከቱ፡፡
[2] James Gilligan, Violence: Reflections on our Deadliest Epidemic (London: Jessica Kingsley Publishers, 1999); Donald Dutton, The Abusive Personality: Violence and Control in Intimate Relationships (New York: Guilford Publications, 2007); Linda Mills, “Shame and Intimate Abuse: The Critical Missing Link between Cause and Cure,”Children and Youth Services Review 30 (2008): 631–63.
[3] በኦርቶዶክስ ትውፊት አማኞች ኃጢአታቸውን የሚናዝዛቸው የንስሓ አባት በነፍስ ወከፍ ይኖራቸዋል፡፡ የንስሓ አባት በጥንዶች ሕይወት ውስጥም በጥልቀት ተሳታፊ ሲሆን ችግሮች በሚኖሩበትም ጊዜ ጥንዶቹ ቀድመው የሚያሳውቁት ለእርሱ ነው፡፡
|