ምንም ስንኳ አንዳንዶቻችን አማርኛ ማንበብና መጻፍ ብንችልም አብዛኞቹ የትርጉም ሥራዎች ላይ አማርኛ ተናጋሪ በሆኑ ሰዎች ድጋፍ አጊኝተናል። በዚህ አጋጣሚ ኢትዮጵያውያን የነገረ መለኮት ተማሪዎችንና ምሩቃንን በትርጉም ሥራ እንዲያግዙን ለመጋበዝ እንፈልጋለን። እባክዎ በዚህ የኢሜል አድራሻ ያግኙን: AmharicOODE@gmail.com