፠ ለኦርቶዶክስ ጋብቻ መመሪያ ፠
ኦርቶዶክስ ማለት በበዓለ አምሳ ለሐዋርያት የተገለጠው ቀጥተኛ (ኦርቶ) የሆነ እምነት (ዶክሳ) ነው፡፡ ከዚህ እምነት ውስጥ የተወሰነው በቅዱሳት መጻሕፍት የሰፈረ ሲሆን፤ በኦርቶዶክሳዊ ትውፊት መሠረት ግን በቅዱሳት መጻሕፍት ከሰፈረው ባልተናነሰ መልኩ ቤተክርስቲያን በዘመናት ውስጥ ባለፈችበት ሂደት እና በቅዱሳኑ ሕይወት በኩል የተገለጸው ኦርቶዶክሳዊ ትውፊትም እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ቅዱሳን መጻሕፍት የክርስቲያናዊ ትውፊትን አስፈላጊነት የሚገልጹ ሲሆን ክርስቲያናዊ ትውፊት ደግሞ የቅዱሳን መጻሕፍትን ትምህርት እና አስፈላጊነት ያጸናል፡፡ ይህ ቅዱስ ትውፊት ሳይበረዝ በቤተክርስቲያን በኩል ከክርስቶስ እንደተቀበልነው ሆኖ የሚገኝ ነው፡፡ ይህም ትውፊት የኦርቶዶክሳውያን አባቶች አስተምህሮን፣ የቤተክርስቲያን ጉባኤያት ውሳኔዎችን[1] እና በአጠቃላይ የቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ሕይወትን የቀረጹ ነገሮችን የሚያጠቃልል ነው፡፡
[1]
ለዚህ ማሳያ
የሚሆነው
የቅዱሳን አባቶች
ትውፊት
እና
የቤተክርስቲያኒቷ
ሲኖዶሳዊ
የጉባኤ ውሳኔዎች
ናቸው፡፡
እነዚህ የጉባኤ
ውሳኔዎች
ተቀባይነት
ያላቸው
በተሳተፉባቸው
አባቶች ምክንያት
ነው፡፡
እነዚህ አባቶች
በእምነታቸው
በመጽናት እና
ሃዋርያዊ
አስተምህሮን
በመጠበቅ
ቅድስናቸውን
አስመስክረዋል፡፡
የቅዱስ
ዮሐንስ
አፈወርቅ
ተግሳጾችም
ቢሆኑ
ተቀባይ ሊሆኑ
የቻሉት
እርሱ አንደበ-ርቱዕ ተናጋሪ
ስለነበረ
ሳይሆን በእርሱ
ውስጥ
ባደረው የመንፈስ
ቅዱስ
ጸጋ
አማካኝነት
የሃዋርያት
ትምህርትን
ጠብቆ
በማስተማሩ
ነው፡፡
[4]
የዚህ ዋነኛ
ምክንያት
በቀደምት
ማኅበረሰቦች
ውስጥ
ወንዶች ከፍ
ያለ
እርከንን ይዘው
እንደነበር
እና ሴቶች
ደግሞ
በአጠቃላይ
የቤት
ሥራዎች
እና ልጅ
ማሳደግ
ላይ ያተኩሩ
እንደነበር
በማጤን የሚፈታ
ነው፡፡
በተጨማሪም
በኦርቶዶክስ
አስተምህሮ
መሠረት የክህነት
ቦታን
ሸፍኖ
የሚያገለግለው
ወንድ
በመሆኑ እንደ
ቅዱስ
ዮሐንስ አፈወርቅ
አይነት
ብዙ የሚጽፉ
አባቶች
እንዲወጡ ምክንያት
ሆኗል፡፡
ሆኖም ግን
የኦርቶዶክስ
ቤተክርስቲያን
የክህነት
ቦታን
ለወንዶች
የምትሰጠው
የወንድ
ልጅ
የበላይነትን
ስለምትቀበል
ሳይሆን ራሱን
በቻለ
ነገረ-መለኮታዊ
ምክንያት
ነው፡፡ ይህ
ከቅርብ
ጊዜ ወዲህ
በአንዳንድ
ኦርቶዶክስ
ሊቃውንት
ዘንድ
መወያያ ርዕስ
ሆኗል፡፡
[5]
ይህ በግልጽ
የሚታየው
ቅድስት ማክሪና
ከወንድሟ
ከቅዱስ
ጎርጎሪዎስ
ዘኑሲስ
ጋር ነፍስን
በተመለከተ
ያደረገችው
ውይይት
ነው፡፡
ይህ ወይይት
ቅዱስ
ጎርጎሪዎስ
እንደቀደሞው
ሁሉ
በእምነቱ ጠንክሮ
እንዲጓዝ
ረድቶታል፡፡
ቅድስት
ማክሪናንም
መምህሩ
እንደሆነች
ያስብ
ነበር፡፡
[6]
ይህ
በአራተኛው
የኬልቄዶን
ጉባኤ (451 ዓ.ም) ላይ
የታየ
ሲሆን፤ በነገረ-ክርስቶስ ዙሪያ
የተወሰነው
የመጨረሻ ውሳኔ
የተወሰነው
በቅድስት ኢውቴሚያ
ተዓምር
ነበር፡፡
[7]
የሚከተለውን
ምንጭ ይመልከቱ፡-
David
C.
Ford,
Women and
Men
in the
Early
Church: The
Full
Views of
St.
Chrysostom
(South
Canaan,
Pennsylvania:
St.
Tikhon’s
Seminary
Press,
1996).
[8]
የሚከተለውን ምንጭ ይመልከቱ፡-
Deborah F. Sawyer,
Women and Religion in the First Christian Centuries (New York: Routledge,
1996).
[9]
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሴቶች ከወንዶች
አንጻር ደካማ ስለመሆናቸው እና ለእርዳታ ዝቅ ማለት እንደሚኖርብን ማስተማሩ የሚካድ አይደለም፡፡
(In Epistulam ad
Ephesios, Homily 20).
በተለያዩ ቦታዎችም ሴቶች የበለጠ ወሬኛ እና ብስለት የጎደለው መሆናቸውን ጠቁሟል፡፡ (De Virginitate, Paragraph 40).
እነዚህ ቃላቶች በቀደምት ጊዜ ከነበረው የሴቶች ነባራዊ
ሁኔታ አንጻር ሊቃኝ ይገባዋል፡፡ ከክርስትና በፊት በነበሩ ጊዜያት ሴቶች ከወንዶች ያነሱ ተደርገው ይታዩ ስለነበር፤ ሃሳባቸውን
ሊሞርዱበት የሚችል ትምህርት የሚያገኙበት እድል እጅግ ዝቅተኛ ነበር፤ ይሄም ደግሞ ብስለት የጎደለው ስለመሆናቸው የሚታሰበው
እንዲጸና የራሱን አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡ ሆኖም ግን ቅዱስ ዮሐንስ ይህንን ስለሴቶች ቢናገርም፤ ወንዶችም ቢሆኑ ተናዳጅ፣
ትዕቢተኛ እና ግፈኛ ስለመሆናቸው ተናግሯል፡፡ (De
Virginitate, Paragraph 40).
በዚህ መንገድ በመናገርም ወንዶችም ሆነ ሴቶች በትዳር ውስጥ የአንዳቸውን ችግር ተረድተው የትዳር ነገረ-ድኅነታዊ ዓላማ የሆነውን
ሕብረት እንዲያሳኩ የሚረዳቸውን ክርስቲያናዊ አካሄድ እንዲያዳብሩ ለማድረግ ሞክሯል፡፡ የሚከተለውን ምንጭ ይመልከቱ፡-
“Ο Άγιος Ιωάννης ο Χρυσόστομος και η Οικογενειακή Ζωή του Αρχιμ. Εφραίμ,
Καθηγούμενου Ιεράς Μεγίστης Μονής Βατοπαιδίου. Πηγή: Περιοδικό ‘Πεμπτουσία’ Νο
25,” republished by OODE, April 18,
2008,
http://www.oodegr.com/oode/koinwnia/oikogeneia/xrysost_oikog_zwi1.htm).
[11]
የዚህ ጥናት ጸሐፊ የተወለደችው በሞልዶቫ ሪፐብሊክ ሲሆን ያደገችውና የተማረችው ደግሞ በግሪክ ነው፡፡ ሁለቱም ሀገሮች
ኦርቶዶክሳዊ ምዕመናንን በሰፊው የያዙ ናቸው፡፡
|